የፌድራሊዝም መፈንቀለ መንግስት መልኮች (Ayele Addis)
የፌድራሊዝም መፈንቀለ መንግስት ማለት የማዕከላዊ መንግስትህን መልክ እየቀያየርክ በክልሎች ላይ ሲቻል ሰላማዊ ፣ ሳይቻል በሃይል መፈንቅለ መንግስት እያከናወንክ ህዝቡን መርጫ አልባ ምርጫ እንዲኖረው የምታስችልበት አዲስ ስርዓት ነው፡፡ በዚህም በሰላማዊ አካሃድ የፓርቲ ስም ታስቀይራለህ ፣ ማተብ ታሰበጥሳለህ ፣ እንቢ ካለ በሃይል ትገፈትረዋለህ፡፡ ይህ ሲሆን ግን ማዕከላዊ መንግስቱ በአንድ ሰውም ይሁን በቡድን በሚመራ አሰራር የተወሰነውን ክልል ስትራቴጅካዊ አጋር ሌላዊ ደግሞ ስትራቴጅካዊ ጠላት የማድረግ ሁለት እድል የመፈጠር አተያይ ግንዛቤ የሚወሰድበት አቋም ነው፡፡
በፌድራሊዝም የረጅም ጊዜ የስልጣን የመቆያ እድል ውስጥ የክልል ስልጣን በእጁ አዙር አጠራር ህዝባዊ ተቃውሞ እና ለውጥ ናፋቂ በሚል መፈንቀለ መንግስት የሚከናወነው አንደኛ ህዝቡን ከነበረበት የመፈራረጅ ፓለቲካ ወደ መፈራራት ኑሮ እንዲገባ በማስቻል ነው፡፡ በአጠቃላይ የክልላዊ መፈንቀለ መንግስት በፌድራልዝም ስርዓት ውስጥ ዋና ዋና ባህሪዎቹ ከጅምላ ፍረጃ (hasty generalization) ወደ ጅምላ ፍጅት እንድታመራ ሙሉ እድል ይፈጥራል፡፡
ከመፈራራት ወደ የሴራ መላምት (conspiracy theory) ፖለቲካ ውስጥ ህዝብን ይከታል፡፡ ለአብነት ሰላማዊ መፈንቅለ መንግስቶች በአማራ እና ኦሮምያ ክልሎች መልካቸውን ቀይረው የፓርቲ ስማቸውን ክደው ፣ ማተብ በጥሰው እስከመተሳሰር ደርሰዋል፡፡ በሶማሌ ክልል ደግሞ ፣ ፕሬዝዳንቱን ለእስር ፣ በመዳረግ መልኩን የቀየረ የፌድራሊዝም ክልላዊ መፈንቀለ መንግስት ተካውኗል፡፡ ሰዋዊነት ሰበዓዊነት ነው፡፡ ስንል በፌድራሊዝም ፖለቲካው ውስጥ የሚካሄዱ ክልል አቀፍ መፈንቅለ መንግስቶች ስትደላደል ‹‹ምራኝ ካለ ፣ 100 አመትም እመራዋለሁ››፡፡ ልትልበት የምትችል እድል መፍጠርን ያለሙ ናቸው፡፡
ተቋማዊ የመራራቅ እና ግራ የማያገባት ተግባቦት (communication confusion theory - #my_theory) መፍጠር ፣ ደግሞ ልክ ዶናልድ ታራምፕ በአሜራካ ላይ እንደፈጠሩት የምርጫ ብልጫ ፣ ህዝቡ ሚፈለግውን በመንግር ፣ ህዝቡ የማይፈልገውን የምትፈፅምበት አሰራር በፐሮፓጋንዳ ብልጫ የምታሸንፍበት እድል እጅህ ውስጥ ያስገባል፡፡ ቀድሞ የነበሩትን መሪዎች ካፈርኩ አይመልሰኝ ውስጥ ሲከታቸው፡፡ የአይጥ ጉድጓድ መደበቂያ ፍለጋ አገር እንዲምሱ ብዙ ቀዳዳ እንዲያበጁ በማድረግ መልካሙነን ማሳ እንዲጎዳ በር ትፈጥራለህ፡፡ ሌላው ጉዳቱ በየቦታው አንገተታቸውነን እያሰገጉ ጠላትነን እያዩ ያኖሩትነን ለመለቃቀም በሚያደርጉት ሩጫ ቀበሮ ይስባሉ፡፡ ያኔ የኔ ያልከው መሬት አንተነን ወደ ለየለት የቀበሮ አደን ይከትሃል፡፡ የኔ ከውስጥ የሚምሱትነን አይጦች ትረሳለህ፡፡ ቀበሮ ስታባረር ፣ ሰትባረር (ሱዳን ሊሆን ይችላል ቀበሮው) አንተም ፣ ህዝብህም ጊዜው እንደ አፄ ቴዎድሮስ ባከነህ ትሞታለህ፡፡ አፄ ቴዎድሮስ በሀገሩ ክልሎች በዘመነ መሳፍንት (የአሁኑ ፌድራሊዝም) ጦስ በ50 ዓመት እድሜው 55 ጊዜ ጦርነት ገጠሟል፡፡ ጀግናው ግን 54 ቱ አሸንፎ ፣ በአንዱ ለሀገሩ ሲል ተሸንፏል፡፡ ሁሌ ማሸነፍ የለም፡፡
ሌላው የፌድራሊዝም ክልላዊ መፈንቀለ መንግስት ‹‹ አስቻይ ፀረ ዴሞክራት›› መሆን ነው፡፡ (አንዱን ገለህ በአንዱ እንዲፅናና የምታደርግበት እድል በእኩል ጊዜ እና በእኩል ቦታ ማመቻቸት ( ይህ ደግሞ አንዱን ትክሻ ብትረገጠው በሌላው ትክሻ እንዲችልህ የሚፈጠር የ50/50 የጥቃት እና ምርቃት ሜዳ ይኖራል፡፡
ስለዚህ የኦትዮጵያ ሂደት በነዚህ ቦዩች ውስጥ እያለፈ ነው፡፡
ይሁንና ጥላቻ ጠይውን ነው ሚጎዳው፡፡ በፌድራሊዝም ተጎጅ ሁለቴ ነው ሚጎዳው አንዴ ጎጅው ይጎዳል ፣ ሁለተኛው የጎዳውን በመጥላት ይጎዳል፡፡ ከጥይትና ከጠመንጃ ይልቅ የጦርነትን እሳት የሚያራግበው ጥላቻና ስግብግብነት ነው። ስግብግብነት ወይም አልጠግብ ባይነት የጦርነት ዋና መንስዔ ሲሆን ጥላቻ ደግሞ አብዛኛውን ጊዜ ወደ ኃይል እርምጃ ይመራል። እነዚህን መጥፎ ስሜቶች ለማስወገድ ሰዎች አስተሳሰባቸውን መቀየር ያስፈልጋቸዋል። ሰላማውያን ሆነው መኖርን መማር ይኖርባቸዋል። የሰላም ሚንስትም እንግዲህ በዚህ ጭንቀት ማለፍ አለበት፡፡
የእኛን ሰላም ፣ ሰላም አሰከባሪ አይመልሰውም፡፡ ወታደርም ቢሆን ብሄር አለው ፡፡ በፌድራሊዝም ስርዓት ውስጥ ደግሞ ብሄር ኒዩክለር ነው፡፡ የተለኮሰ ፈንጅ በለው፡፡ ከቅርብ ዓመታት ወዲህ ተፋላሚ አንጃዎች የሰላም ስምምነት እንዲፈራረሙ ጫና በማሳደር አንዳንድ የእርስ በርስ ጦርነቶችን ለማስቆም ሀገራዊ ጥረቶች ተደርገዋል። ሆኖም ሥር የሰደደ ጥላቻና መፈራራት በሰፈነባቸው አንድ ህዝብ ድንበርተኞች በሚገኙ ወንድማማቾች ውስጥ ያሉ ተፋላሚ አንጃዎች እንደ ደርግ ቤተሰባዊ መልክ የርዕዮት አለም ትግል ውስጥ የሚገቡበት እድል ዜሮ ነው ቢያስብልም፡፡ በፌድራሊዝም ርዕዩት አለም የቤት ድንበር ብቻ አይደለም፡፡ የቤትን አልጋ የማንኳኳት እድል አላቸው፡፡ ለትውልዱ የሚተውት ጠባሳ የማይሽር ሁኖ ማለት ነው፡፡ ተፋላሚዎቹ ኃይሎች ውጊያውን የመቀጠል ፍላጎቱና አቅሙ ሲኖራቸው ሰላም ማስፈን አስቸጋሪ ይሆናል።” የሰላም ዋጋ ስንት ነው፡፡ ሰዎች መግደልን እየተማሩ ዘላቂ ሰላም ፈጽሞ ሊገኝ አይችልም።
የኢትዮጵያውያን የመጨረሻ መጀመሪያ ተስፋ እምነት ነው፡፡ አብሮ ሚያኖረን ፣ ታሪክ ነው ሚያስተሳስረን፡፡ የመሬት ውስጥ መንገዶቻችን ብቻ ብናጠና ከሰቆጣ አክሱም በምድር ውስጥ ሄደን እንወጣለን፡፡ ከሶማ በርሃ ኦሮምያ ጥያ እንገባለን፡፡ እንጅማ የትኛው ነዳጅ ዘይት ፣ የትኛውስ ኢኮኖሚ አብሮ ያቆመናል፡፡ እምነት ለሥራ ያንቀሳቅሰናል!የበለጠ ነፃነት ማግኘት የምችለው በእምነት ነው፡፡ አልያም ጣሚያን እየገዛን ነፃ ነን ብለን ማመን እንችላለን፡፡ ገዥችንን የምንሾመው እኛ ነን፡፡ የምናወርደውስ ያላችሁ ቀን ነው አፌን በዘጋው የምል፡፡ በእርግጥ እምነት መጣጥፍ አዘጋጅና ጋዜጠኛ የሆኑት አሜሪካዊው ሄንሪ ሉዊስ ሜንከን ደግሞ እምነት “አንድ ነገር እንደሚሆን ለማመን የሚያስችል ተጨባጭ ምክንያት ሳይኖር፣ ይሆናል ብሎ መጠበቅ” እንደሆነ ገልጸዋል። ከዚህ ይልቅ እንዲህ ይላል፦ “እምነት ተስፋ የተደረጉ ነገሮችን በእርግጠኝነት መጠበቅ ማለት ሲሆን እውነተኛዎቹ ነገሮች ባይታዩም እንኳ መኖራቸውን የሚያሳይ ተጨባጭ ማስረጃ ነው። እምት ካለህ በውሃ ላይ ትራመደላህ፡፡ እምነት ካለህ ይህን ተራራ ተነስ ብትለው ይነሳልሃል፡፡ እምነት “ተስፋ ያደረግነው ነገር እንደሚፈጸም እርግጠኛ የምንሆንበት፤ የማናየውም ነገር እውን መሆኑን የምንረዳበት ነው።”በእርግጥም እምነት ውድ ሀብት ነው።ትኩረት ማጣት፣ እምነት ማጣት ያስከትላልመጽሐፍ ቅዱስ የእምነት መዳከምን ወይም እምነት ማጣትን ‘በቀላሉ ተብትቦ የሚይዘን ኃጢአት’ ብሎ ይጠራዋል፤ ይህም እምነታችንን ሊያዳክም የሚችልን የትኛውንም ሁኔታ አቅልለን ማየት እንደሌለብን ያስገነዝበናል። (ዕብ. 12:1) ጴጥሮስ ከደረሰበት ሁኔታ ማየት እንደሚቻለው ትኩረታችን በተሳሳተ ነገር ላይ ካረፈ እምነታችን በቀላሉ ሊዳከም ይችላል። ጴጥሮስ በጎነት፣ እውቀት፣ ራስን መግዛት፣ ጽናት፣ ለአምላክ ያደሩ መሆን፣ የወንድማማች መዋደድና ፍቅር አንዳቸው በሌላው ላይና በእምነታችን ላይ የሚጨመሩ ነገሮች ናቸው ብሏል። እነዚህ ባሕርያት እምነታችን የተገነባባቸው ዋና ዋና ነገሮች እንዲሆኑ ለማድረግ ጠንክረን መሥራት አለብን

Comments
Post a Comment